Semira

Addis Ababa 179 views Mar 19, 2024

Contact Selling

Overview
CategoryApartment
Number of bedrooms2
Number of bathrooms2
PriceContact
Description

ወለድ የሌለው በኢትየጵያ ብር ተዋውለው በኢትዮጵያ ብር ይክፈሉ።
ደግሞ የማይገኝ እድል 95% የተጠናቀቀ አፓርትመንት
በፒያሳ ሰባራ ባቡር በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ
በከፍተኛ ጥራት የተገነባ  ለመኖርያ፣ ለገስት ሃውስ፣ ለኪራይ እንዲሁም ለአዋጭ ኢንቨስትመንት የሚሆን እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት  አሳንስር ያለው፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን  የተንጣለለ ቴራስ.......እና ሌላም ሌላም ያለው ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል   በከፊል ግንባታ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ። 
👉የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 117 ፣126 እና 132 ካሬ
👉ቅድሚያ ክፍያ 50% ብቻ
👉በካሬ:-95,000ብር ብቻ
👉ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን





Share this property:
  • Facebook


Related properties

Piassa
media1
Selling
  • Apartment
  • 67,105 Br
Piassa

icon2icon2icon120 m²

Piassa
media1
Selling
  • Apartment
  • 84,000 Br
Piassa

icon3icon2icon120 m²

ፒያሳ
media2
Selling
  • Apartment
  • 74,000 Br
Piassa
media1
Selling
  • Apartment
  • 74,000 Br
Piassa

icon2icon3icon120 m²