አዲስ አበባ, አዲስ አበባ 771 እይታዎች ፌብሩ 14, 2024
122,000 Br የሚሸጥ
ምድብ | አፓርትመንት |
ስፋት | 104 ካሬ |
የመኝታ ክፍሎች ብዛት | 2 |
የመታጠቢያዎች ብዛት | 2 |
የፎቆች ብዛት | 2 |
ዋጋ | 122,000 Br |
Special offer!!! በደበኞች ምርጫ ባምቢስ ላለዉ ሳይት ታላቅ ቅናሽና አዲስ ቤቶች ተለቀዋል!
Bamacon Construction and Bamacon Real Estate.
በከፍተኛ ጥራት 😊⏰ ሊያመልጠዎ የማይገባ! ለቤተሠብ ለጓደኛዎ ከዉጪ ለመጣቹ ዲያስፓራዎች የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! እንዳያመልጥዎ!
🌆🚧 #በባማኮን ሪል እስቴት እየተገነባ
🧩 ህንፃው ያካተተው
🧩1000 ካሬ ላይ ያረፈ
🧩 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሳንሰሮች
🧩 የከርሰ ምድር ውሀን ያካተተ
🧩አስተማማኝ ጀነሬተር
🧩 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
🧩 የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ
🧩 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
🧩 የ24 ሰዓት ደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
🧩 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ
🧩 ባልኮኒ እንዲሁም የሰራተኛ ክፍልና ስቶርን ያካተተ
🧩ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት
🧩 ሰፊ ኮሪደር
🧩 ደረጃቸውን በጠበቁ የፊኒሺንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ
🧩 የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው
🧩 ዘመናዊ የጂም የሳውና እና ስፓ አገልግሎቶችን ያካተተ
💰💵 አከፋፈል
🧐 25% ቅድመ ክፍያ
📝 የቀረውን በግንባታ ሂደት በ3 ዓመት በ 5 ዙር ክፍያ
ዋይፋይ
የመኪና ማቆሚያ
መዋኛ ገንዳ
በረንዳ
ዘበኛ
የአካል ብቃት ማእከል
የአየር ማቀዝቀዣ
ልብስ ማጠቢያ ክፍል
ስፓ እና ማሳጅ